እናት ሆይ ባንቺ እምንት
በዛሬው ቀን እመቤት
ይዘን ይዘን ባንዲራሽን
ሁላችን በአንድነት
ካንጀት ለመፀለይ
መጣን እጅ ለመንሳት
ታጥቀናል አለሁ በይን
ሰላም የኛ ናፍቆት
ከወለላ ማር ይልቅ
ይህንን የስደት አገር
የሚጣፍጥ ስምሽ
ለቀነው ስንሄድ
ለሰይጣን ነው መብረቅ
አደራ የኛ ፍቅር
መሸሻም ለልጅሽ
አሳይን ቀኙን መንገድ
ስንኖር በአለም ላይ
ከሥጋ ፍትወት ትግል
ከቀኝ ግራ በማለት
ከዓለምም ሽንገላ
እንዳያመልጠን የሰማይ
ከሰይጣኖችም ተንኮል
ቅረቢን የኛ ንግስት
እናምልጥ በአንቺ ጥላ
በሞታችን ሰዓት
ፍቱን አማላጃችን
የኢየሱስ ብሩህ ፊት
የርህራሄ ይሁነን
