1. ገዝፎ ሲመስለው የጠላት ድንበር
የማይገፋ ቀንበር
ከፊት መሪያችን መችየዋዛ ነው / እግዚአብሄር ነው/
አያሳፍረን አምነነው
አማኑኤል ከኛ ጋራ ነው
እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ነው
ጌታ ኢየሱስ ከኛ ጋራ ነው
መንፈስ ቅዱስ ካኛ ጋራ ነው
2. በሞገስ ወጥተን እንገባለን
እግዚአብሔርን ይዘን
ምድር ሲሸበር እኛን ትቶናል
የሰላም አምላክ ይዞናል / ሆኖናል /
አማኑኤል ከኛ ጋራ ነው
እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ነው
ጌታ ኢየሱስ ከኛ ጋራ ነው
መንፈስ ቅዱስ ካኛ ጋራ ነው
በአንድነት ሆነን እናመስግነው
ህይወት የበዛልን በእርሱ ነው
ያትረፈረፈልን እርሱ ነው
ብርሐን የወጣልን ሰእርሱ ነው
እናክብረው እናመስግነው
3. መካከለኛ አስታራቂ ነው
እየሱስ ሆኖ ያለው
እንመካለን አለ ከኛጋ
ለክፉ ሰበን ይስጋ
አማኑኤል ከኛ ጋራ ነው
እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ነው
ጌታ ኢየሱስ ከኛ ጋራ ነው
መንፈስ ቅዱስ ካኛ ጋራ ነው
በአንድነት ሆነን እናመስግነው
ህይወት የበዛልን በእርሱ ነው
ያትረፈረፈልን እርሱ ነው
ብርሐን የወጣልን ሰእርሱ ነው
እናክብረው እናመስግነው
