ሠላም ነው ሠላም ሠላም ነው
በአንተማ ሁሉም ሠላም ነው
እንዳንተ ያለ ለኔ ከየት አገኛለሁ
አባት እኮ የማውቀው እኔ አንተን ብቻ ነው/2/
አንዳንተ ያለ ከየት አገኛለሁ
ፍቅር እኮ ማወቅው አንተን ብቻ ነው
መልካም እከ ማወቀው እኔ አንተን ብቻ ነው
ፍቅር እኮ ማውቀው እኔ አንተን ብቻ ነው
ያንን ምድረበዳ አምሮብኝ ያለፍኩት
መከራ ስቃዩን በአንተእረሳሁት
እጆቼን ይዞህ ያበረታኽኝ
የናዝሬቱ እየሱስ አንተው ክበርልኝ
አሃሃ ሀሉሉያ /4/
እህል ውሀ አይደል የኔማ ናፍቆቴ
አንተ ኮ ነህ እየሱስ ለኔ መድሀኒቴ
ያለህልውናህ መኖር እኮ አልችልም
ላንተ አንድም ቀን የለኝም
እርሻ መብል ባይሰጥ ከብቶቹም ባይኖሩ
ወይንና በለሱ ፍሬ ሳያፈሩ
እኔ ግን ባምላኬ ሆሌ ደስ ይለኛል
በመድሀኒቴ አምላክ ሀሴት ይሰማኛል
