እግዚአብሔር አምላክ አለህ በመንግስትህ
ሁሉን ለአንተ አደረግህ ለክብርህ
ያንተን ድንቅነት እንዲያውጁልህ
(ወ)እግዚአብሔር አምላክ (ሴ)አለህ በመንግስትህ
እግዚአብሔር አለህ በመንግስትህ
እግዚአብሔር ሁሉን ለአንተ አደረግህ ለክብርህ
ያንተን ድንቅነት እንዲያውጁልህ
(ወ)እግዚአብሔር በሶስትነቱ (ሴ)እግዚአብሔር በመለኮቱ
(1ላይ) እግዚአብሔር አለ በመንግስቱ፤ እግዚአብሔር
ከጎህና ከንጋት በፊት ከቀንና ከሌሊት በፊት
እግዚአብሔር አለ በመንግስቱ፤ እግዚአብሔር
(ወ) መላዕክትም ሳይፈጠሩ (ሴ) ሰማያትም ሳይዘረገ
(1ላይ) እግዚአብሔር አለ በመንግስቱ
ምድርም ባዶ ሳለች ሐመልማላት ሳይታዩባት
እግዚአብሔር አለ በመንግስቱ /3/
ከብርሃናት መመላለስ ከፀሀይ ከጨረቃ
ከከዋክብት ከእንስሳ ከአእዋፍ ከአራዊት በፊት
እግዚአብሔር አለ በመንግስቱ
እግዚአብሔር አለ ስሦስትነቱ
እግዚአብሔር አለ በመንግስቱ! እግዚአብሔር
