ምንም የለን እንዲሁ ነው የወደድከን
ምንም የለን በፍቅርህ አከበርከን
ምንም የለን ባንተ ያስወደደን
ምንም የለን አምላክ ሆይ ለክብርህ መረጥከን
ወደህ እንጂ ልባችንን ለማደርያህ
ያከበርከው በደምህ ዋጅተህ
ለክብርህ አላደረ አልሮጠ አልዋላ
ስትመርጠን መዳናችን በአንተ ሰመረ
ከእንጨት አይደል ወይ ከድንጋይ የተሰራው
ኢየሱስ ሆይ የኛን አካል ማደሪያ ያረከው
ለአዲስ ኪዳንህ ማህተም የሆነ
ባህል አርገው ልባችንን ጌታችን ሆይ ይኸው
