ቅዱስ ዮሴፍ

285

ቅዱስ ዮሴፍ ኣማላጃችን
አንተው ሁነን አለኝታችን
የንፅህና ኣባት አጋራችን
ቅዱስ ዮሴፍ ሁሌ ለምንልን

በምድረ በዳ ሽሽት ለረድኤት
ቅዱስ ቤተሰብ አጥተው ረዳት
አባቱ ሆነህ እየሱስን ያዝህ
ለንብረቱ አንተን አለቃ አደረገህ /2/
የቤቱ አዛዥ አድርጎ ሾመው
ለንብረቱ እሱን አለቃ አደረገው /2/

ያበው ብርሃን ሆይ የድንግል እጮኛ
ያምላክ መጋቢ ፅኑ መማፀኛ
ምሳሌ የትግስት የድህነት አፍቃሪ
ጋኔል አስደንጋጭ ምስኪን አስከባሪ /2/
ትጉ አሳዳጊ የስራ አብነት
ታማኙ ዮሴፍ እንወድሃለን /2/
ታማኙ ዮሴፍ እናከብርሃለን /2/

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top