ጌታ ሆይ መልስን ወዳንተ ልቦና
በወደቅን መጠን ደጅህ ሚጠና
በሀጢአት ታወርን አንተን ረስተናል
በእጆችህ ዳስን ፈውስ ይሆነናል
ሳናስብ በድንገት በኛ በሆነው
በድፍረት ልባችን በደነደነው
አፍረናል መልሰን በውድቀታችን
ጉብኝትህ ይምጣ ይግባ ቤታችን
ኦ መልሰን አንተው ተመልክልተን
ፊትህ በኛ ላይ ይብራ በፈውስ እጆችህ ዳሰን
በበረሀው መናን መግቦ
ባህር ከፍሎ በድል አሻግሮ
እኛ ግን ረሳን ውለታውን
ልጁ ሊያረገን የከፈለውን ራሱን ሰቶን
