የኢየሱስ ልብ

-

የኢየሱስ ልብ የህይወቴ ነህ ጣዕም
አንተን ይውደድ ለዘላለም
ልቤ ላንተ ብቻ ሆኖ ይኑር
ላንተ ይሁን ዛሬና ዘወትር

1. የመጣሁት እመኻከላችሁ
ቅዱስ ፍቅርን ላነድላችሁ
ምኞቴንም ደግሞ ልንገራችሁ
ያመጣሁት ሲቃጠል ባየሁ/2/

2. ባወቅክማ የፍቅሬን ስፋቱን
ልጄ ልቤን የሚያግለውን
በመጣህ ይዘህ ምስጋናህን
በደስታ ገንዘቤ ልትሆን/2/

3. እንድወድህ አንተ ትሻለህ ወይ
እንድወድህ መጣህ ወይ ከላይ
ዋ ለኔማ ክብሬ አይደለህም ወይ
ፍጹም ንጉሥ የምድር የሰማይ/2/

4. አንድ ምኞት ሌላም አልደባልቅ
ያንተን ፍቅር እንዳልነጠቅ
አንተን ከቶ ከቶም አለመራቅ
ብሞትም ብቆምም ብወድቅ/2/

የቁርባን

Leave a Comment

Scroll to Top