መስቀል ቤዛችን

6

መስቀል መዳኛችን ቤዛችን ሆይ /2/
የገነት መከፈት በአንተ አይደለምወይ /2/

በፍቅር ጐትቶ ከታች ወደላይ/2/
ሊያደርሰን ወደ መንግስተ ስማይ/2/

ጌታ በመስቀልህ ላይ እጁን ቢዘረጋ /2/
እርቅ ሰላም ሆነ ምረትህና ፀጋ /2/

የአዳም ልጅ ፈውስ በመስቀሉ ነውና/2/
ለእርሱ እንስገድ እናቅርብ ምስጋና /2/

ጌታ መስቀልህ ላይ ለኛ አዝኖልን/2/
እናቱን ሰጠን እናት ልትሆነን /2/

የልደት

Leave a Comment

Scroll to Top