ጌታ ናልን ልባችን ያፈቅርሃል
ጌታ ናልን ፍሬህ ተቃርቧል
ቃለ እግዚአብሔርን እንጠብቃለንና
አንተ ተስፋችን ነህ ብለናልና
ጌታ ናልን ነፍሳችን ቀርባለች
ጌታ ናልን ስፍራ አዘጋጅታለች
ብርታትን ስጠን ስጋ የአምላክ
እንዲያነሳሳን ፍቅርህን ስጠን
ጌታ ናልን ከሞት ጭንቅ አድነን
ጌታ ናልን ችግርን ኣቃልልን
መስቀልህ ሊያጠናን ይቁምልን
የአንተ መኖር እንዲፈውሰን
ጌታ ናልን የሌሊት ውርጭ ተሰማን
ጌታናልን ጨለማው ይንጋልን
ሰላምን ላክ ይፈውስን
የአለምን መንፈስ ያሳድስልን
