ሰላም ወሰናይ /2/
ለሁላችን ይሁን ሰላም ለሁላችሁም
ሰላም ወሰናይ /2/
ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለሀገራችን
ሰላም ወሰናይ /2/
ለዓለም ሁሉ ይሁን ሰላም ለዓለም ሁሉ
ሰላም ወስናይ /2/
ለክርስቲያኖች ይሁን ሰላም
ለክርስቲያኖች
ሰላም ወሰናይ /2/
ለቤተሰባችን ይሁን ሰላም ለቤተሰባችን
ሰላም ወሰናይ /2/
ለጳጳሳችን ይሁን ሰላም ለጳጳሳችን
ሰላም ወሰናይ /2/
ለካህናቶች ይሁን ሰላም ለካህናቶች
ሰላም ወሰናይ /2/
ለዳናግሎች ይሁን ሰላም ለደናግሎች
ሰላም ወስናይ /2/
ለሁላችን ይሁን ሰላም ለሁላችንም
