በሌላ ላትረካ/2/
ባለም ላትረካ አሀ
እንዲያው ላትረካ አትልፋ
የማይተው የማይረሳህ
በሽምግልናህ እህህ እግ/ር አለልህ
ኢየሱስ ከጨለማው አውጥቶሃል
የታለ ያ ስፍራ የት ቆመሃል
ተው አንተ ክቡር ሰው ስተሃል ዘንግተሃል
የተሰቀለልሽ በጐልጐታ
መኖሪያሽ እርሱ ነው ነይ ወደ ጌታ
ቅረቢ ወደፊት ተጠጊ
ከእርሱ ጋር ኑሪ
ላንድ ነፍስህ ማኖር አቅቶሐል
ምርጫህ ብዙ ነው አምታቶሐል
እዚያም እዚም ብለህ ዝለሐል /2/
አምላኳን ስታገኝ ትድናለች
ከመገኘቱ ጋር ተገኘች
ይህ እውነት ብቻ ነው ለሕይወትሽ /2/
