ብፅእት አንቲ ወንግስት ወፅድቅ
ዘትመንኒ ማርያም መንበረ ስላቅ
ታቦትን አነቲ እንተ ወርቅ
ብፅእት እናታችን ፍጥረት ያከበረሽ
የመድሐኒት እናት አምላክ ያከበረሽ
የእስራኤል ቅድት ሆይ በዕእት አንቺ ነሽ
ማርያም ከጥንት የተመረጥሽ
ማርያም ንፅህት አንቺ ነሽ
በገና እንደርድር ሁላችን በአንድነት
ክብርን እንስጣት ለመደሐኒት እናት /2/
ማርያም ልኡል ያደረብሽ
ማርያም ክብርት አንቺ ነሽ
ከጥንት ነብያት መርጠው ያከበሩሽ
የቅዱሳን ንግስት ማርያም አንቺ ነሽ /2/
ማርያም አምላክ አደረብሽ
ማርያም ፍቅር አንቺ ነሽ
ልባችን እንስጣት ለዚህች ብፅእትእናት /2/
እልል እንበልላት የፍጥረታት ንግስት
ማርያም ወልደ እግዚኣብሔር መርጦሽ
ማርያም የተስፋ ቃል ሰጠሽ
እንመናት ዛሬ ታማኝ እናታችን
አክሊል ተጐናፅፋ ለምትኖር ተስፋችን /2/
