አቤቱ አምላኬ

-

. አለፉ ስልጣናት በአድሜ ያየናቸው
ተረሱ ተተኩ እንደወሰናቸው
አቤት ግን እግዚአብሔር ፀናህ አንተ ቦታ
በክብር እስከዛሬ አለህ ሳትረታ
ማን እንዳንተ ጌታ /4/

አቤቱ አምላኬ እንዳንተ ያለ ማነው
እቤቱ አግዚአብሔር አንዳንተ ያለ ማነው
በተቀደሰው ተራራ ብቻውን ግርማ ይኖራል
በሰማይና በምድር ስልጣን ያንተ ብቻ ያምራል
በተቀደሰው ተራራ ብቻውን ግርማ ይኖራል
በሰማይና በምድር መንግስት ያንተ ብቻ ያምራል

ያምራል ያምራል ያምራል ያምራል ኦ/2/
መንግስትህ ያምራል
ስልጣንህ ያምራል ኦ

2. በቅንነት ያለ ስልጣኑ እንዳማረ
እንደዚህ ይኖራል እንደተዘከረ
የለም አቻ ገዥ የሚያክል ጌታ
ብቻህን ዘላለም የትውልድ እፎይታ

ማን እንዳንተ ጌታ /2/
ማን እክሎ ጌታ /2/
አቤቱ አምላኬ ….

3. ለትዝብት አይቀርብ ለተወዳዳሪ
እግዚአብሔር በኃይል ፍፁም ጻድቅ መሪ
በዘመናት መሀል አምረህ አሸብርቀህ
ያወቀ የሰማህ ሁሌ እንደወደደህ

ከብረህ ትኖራለህ
ነግሰህ ትኖራስህ
አምረህ ትኖራለህ
ደምቀህ ትኖራለህ

አቤቱ አምላኬ….

የምስጋና

Leave a Comment

Scroll to Top