አንተኑ ብሎ መጥቷል ለክብርህ ነው /2/
ጌታ ኢየሱስ አምላክ ቅዱስ
ሁሌም ንጉሥ አንተ
ለዘላለም ብቻ ኗሪ
ሁሉን ገዢ ሁሉን መሪ
በዙፋንህ ባለህበት
ያው ዝማሬ እንሰዋለት
ያው ምስጋና ቤትህ ይሙላ
ዝናህ ወጥቷል ባለም ሁላ
ሁሉም ይሁን ሁሉም ላንተ
ያው ላንተ ነው ሁሉም ባንተ
ያው ካንተ ነው
አስቦናላ ጌታ አምላካችን
ሆኖልናላ እድል ቤዛችን
ለክብሩ ቆመን ይኸው በቤቱ
እንዘምራለን ይሁን መስዋዕቱ
ሱራፌልም ኪሩቤልም ይሰግዱልሃል
ቅዱስ /3/ ይሉሀል
መድሀኒታችን ሆይ እጣን አንተ ነህ
መድሀኒት ሆነን ተቤዠን
በቸርነቱ ታደገን
በእርሱ ቁስል ነፃን እኛ
መድህን ሆነን መታመኛ
ነፍሳችንን ሞልቶት በሀሴት
አየ አይናችን ደስታ ስኬት
ተደምስሶ በደላችን
ፅድቅን ሞላ በቤታችን አዳኛችን
አብም ቅዱስ ወልድም ቅዱስ
መንፈስም ቅዱስ
በእውነት በእውነት ቅዱስ ስሉስ
ለዘላለም ኗሪ ሁሌ ምትነግስ
