አዲስ ጥላ

207

አዲስ ጥላ መጠለያ
ለእግዚአብሔር ልጅ ቤት ማደሪያ
ማርያም ሆነች ብቁ እናት
ፍፁም እንከን የሌላት /2/
የዋህነት የሞላት
ታዛዥነት የሞላት

  1. የእግዚአብሔር ልብ ዕረፍት ንፁህ ሴት
    አንድ ሆና የተገኘች ከፍጥረት
    ቅድስት ንፅህት ማርያም ናት
    ጌታ ለሱ ሥራ የሠራት /2/
  2. ባዳም ሥራ የጠፋው ዘር ሲፈላ
    ሊበራ ሊገፈፍ ያ የሞት ጥላ
    ባምላክ ፀደቀች ማርያም ለእናት
    ለማዳን ሥራ ማረፊያ ቤት /2/
  3. የዘመናት ለቅሶ መማረር
    ሰው ጭንቁ ሊያበቃ በእግዚአብሔር
    ከሱ ለእሱ ሆነች ማርያም ታይታ
    የሱስን የያዘች ለአደራ በቅታ
የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top