እናሞግሳት

187

እናሞግሳት
እንወድሳት
እንደ መላእክት
የኛን እመቤት /2/

አምላክ ሲቸር
በሰማይ በምድር
ከሁሉ ፍጡር
አደረገሽ ክቡር

ስምሽን መጥራት
ይገኛል ምህረት
ለነፍስ ብርታት
ሰላምና እረፍት

ከአምላካችን
በሞታችን ቀን
አደራ ተስፋችን
ቶሎ አገናኝን

ለገነት ተራራ
አብቂን አደራ
ከቅዱሳን ጋራ

ስምሽን እንድጠራ

ቅድስት ድንግል
የኛ እጣ ክፍል
ቃላተ ወንጌል
ባርኪን በመስቀል

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top