ዕንባን ስጠኝ

251

በአንተ ላይ ተነሳሁ እንደጠላት እንደማያውቅህ
ምርጫዎቼ ሳይርቀው ከመንፈስህ
ሕሊናዬን ዘንግቼ ላልሰጠሁህ ቦታ
ዕንባን ስጠኝ ወደ አንተ እንድመጣ

ዕንባ ስጠኝ ብዬ ደጅህ ብጠና
ምህረትህ ልማድህ ነው ቸር አምላክ ነህና

ሚበጀኝን አስበህ አሳይተህ አስቀምጠህ
ፉንና ደጉን መለየት አስችለህ
ንደሌለኝ እውቀቱ ሆኜ እንደኮበለልኩ
ንባ ስጠኝ በቅን ላልተራመድኩ

ህግህን ተላለፍኩ እንደእምቢተኛ እንደአምባገነ
ይበጀኛል ብዬ መከተል ፈቃዴን
ክብሬን የሚያዋርድ ማጥ ውስጥ ተዘፈኩኝ
ዕንባ ስጠኝ መንገዱን የሚያሳየኝ

በዙ ይቅር አልከኝ ተውክልኝ ዕዳ የሆነብኝን
በቀልን ሳትፈልግ ትተኸው ወደጎን ሁሉን
ፍቅርህ ግርም ብሎኝ አመጣሁኝ ናርዶስ
ነንባ ስጠኝ እግርህን እንዳብስ

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top