መስቀል ስር ወድቂያለው
ህፃን ልጅህ እጮሐለው
አዳኜ መድህን አምላኬ
መጣሁ እርዳኝ ጌታዬ
ኦ ክርስቶስ እንዳልፈራ ያዘኝ
ኦ ጌታ ሆይ እንዳልፈራ ያዘኝ
በአለም ፍቅር እንዳልያዝ
ኢየሱስ ሁሌ እጄን ያዝ
ወዳንተ እኔ መጥቻለሁ
አዳኝ እንደሆንክ አውቃለሁ
ሕፃን ሕፃን ነኝ ደካማ
ታውቀኛለህ አንተማ
ወዳንተ እኔን እስክትጠራኝ
ኢየሱስ ሆይ ይዘህ ምራኝ
መስቀል ስር ወድቂያለው
ህፃን ልጅህ እጮሐለው
አዳኜ መድህን አምላኬ
መጣሁ እርዳኝ ጌታዬ
ኦ ክርስቶስ እንዳልፈራ ያዘኝ
ኦ ጌታ ሆይ እንዳልፈራ ያዘኝ
በአለም ፍቅር እንዳልያዝ
ኢየሱስ ሁሌ እጄን ያዝ
ወዳንተ እኔ መጥቻለሁ
አዳኝ እንደሆንክ አውቃለሁ
ሕፃን ሕፃን ነኝ ደካማ
ታውቀኛለህ አንተማ
ወዳንተ እኔን እስክትጠራኝ
ኢየሱስ ሆይ ይዘህ ምራኝ