የአምልኮዬ መነሻ የአምልኮዬ መድረሻዬ
እግዚአብሔር ነህ የመጨረሻዬ
አንተ እኮ ነህ መጨረሻው
ምክንያቴ ነህ ጀምሬያለው
ይገዛልህ መንፈሴም ያንተ ነው
ብዙ ክብር በሞላበት
የኔም ይብዛ አንተ ባለህበት
ልስገድልህ ተሰጥቼ
በመኖሪያ በቤትህ ገብቼ
ሾሜሃለሁ አንዱ እራሴ
ለዘላለም ታገልግል ነፍሴ
ከሚገባህ ተርታ መርጠህ
ይሄው ልኬ ካልከው ቃልህ ሰጥተህ
ያዜምከው በአንደበቴ
ላንተ አመጣሁ ይሁነኝ መስዋዕቴ
እምላኬ ነህ ብዬሃለሁ
በአንተ አንተን ማመስገን መልካም ነው
መሽቶ ይንጋ በአድናቆቴ
ዙፋንህን እያየሁ በፊቴ
