ይቅርታህ አያልቅም

31

እግዚአብሔር አባት ሆይ ይቅርታህ ያሻናል
እኛም ልጆችህ ምህረትን ፈልገናል
ንስሃ እንገባለን ስለበደላችን
ይቅርታህ አያልቅም ማረን አምላካችን

ምህረትህ ማለዳ /2/ አዲስ ነው
ይቅርታሀ አያልቅም እጅግም ብዙ ነው
ስለበደላችን በማሰብ እኛ ተፀፀትን
በፊትህ ወድቀናል ጌታ ማረን ብለን
ምህረትን ፈልገን

የልጆችህ እንባ ለቅሶና ልመና
ወደመቅደስህ ይግባ እግዚአብሔር ገናና ዛሬስ
ልንተነፍስ በቤትህ ቆመናል
አባት ሆይ ምህረትህ እኛ ያስፈልገናል /2/

በሰራነው በደል ሁላችንም ጠፋን
እረኛ እንዳጣ በጐች ትቅበዘበዝን
አቤቱ አንተ ግን ምህረትን አብዛልን
ካንተ ስለራቅን በፀጋህ ሰብስበን

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top