ይትባረክ

-

ይትባረክ እንደ አብርሃም /2/ እኸ
ዘላለም /4/
ይትባረክ እንደ አብርሃም

እንደባረካቸው እንደ አብርሃም
እነ ይስሃቅን    ”   ”
እንደባረካቸው   ”   ”
እነ ዳዊትን   ”   ”
ዛሬም ለሙሽሮች   ”   ”
ፍቅርን ስጥልን   ”   ”

አዝ. ዘላለም /4/
ይትባረክ እንደ አብርሃም

ለአብርሃም ለሣራ እንደ አብርሃም
የተገለፅክ አምላክ   ”   ”
ለሙሴ ለአሮን   ”   ”
የተገለፅክ አምላክ   ”   ”
በሙሽሪት ሙሽሮች   ”   ”
አንድ አድርገህ ባርክ   ”   ”

አዝ. ዘላለም/4/
ይትባረክ እንደ አብርሃም

የፍቅር ባለቤት እንደ አብርሃም
መድኃኒዓለም   ”   ”
የሁላችን አባት   ”   ”
መድኃኒዓለም   ”   ”
ሙሽሪት ሙሽራው   ”   ”
ይኑሩ ዘላለም   ”   ”

አዝ. ዘላለም /4/
ይትባረክ እንደ አብርሃም

የተክሊል

Leave a Comment

Scroll to Top