ጌታ አንተን ብለን መጥተናል /2/
ጌታ አንተን ብለን መጥተናል ጌታ/4/
ጌታ አንተን ብለን መጥተናል
የአንተን መክበር ወደናል
ፍቅርህ በሚታይበት
ምህረትህ በሚቀመስበት
ጌታ አንተን ብለን መጥተናል
ጌታ አንተን ብለን
መጥተናል /3/
የአንተን መክበር ወደናል
የአንተን መክበር
ወደናል /2/
ፍቅርህ በሚታይበት ምህረትህ በሚቀመስበት
ጌታ አንተን ብለን መጥተናል ጌታ
አንተን ብለን ለመጣን
ከአንተ ርቀን ትርጉም ላጣን
ዉሎአችንን ቀድስልን
የአንተን ህላዌ አልብዕን
ጌታ አንተን ብለን መጥተናል
ጌታ አንተን ብለን መጥተናል
ጌታ ወዴት እንሄዳለን
ትተን የህይወት ቃልህን
ከመቅደስህ ከማደሪያህ
እናርፋለን ስንሰማህ
ጌታ አንተን ብለን መጥተናል
መልካም ነው ጌታ እዚህ መሆን
ድንኳን ተክለን ተደላድለን
የግርማህን የክብርህን
ማየት ስንችል ማንነትህን
ጌታ አንተን ብለን መጥተናል
ጌታ አንተን ብለን መጥተናል ጌታ /5/
ጌታ አንተን ብለን መጥተናል
ጌታ አንተን ብለን መጥተናል
ጌታ አንተን ብለን መጥተናል ጌታ /3/
