አዲስ ነው ፍቅሩ ዛሬም ትላትናም
ሁኔታ አይለውጠው ወረት የለበትም
እመሰክራለሁ እንዲህ አሳምሬ
ፍቅሩ ከለላዬ የቤቴ ማገሬ
ከለላዬ ፍቅሩ ከለላዬ
ፍቅሩ እንደልብ ነው ከተፍ ሲል ሲደርስ
የደነደነውን ደርሶ ሲያረሰርስ
የእኔ ነው እያለ ከጥፋት ሲመልስ
የብርሃንን ሻማ በክብር ሲያለብስ
ከለላዬ ፍቅሩ ከለላዬ
እንዲህ አስገረመቃ እንዲህ አስደነቀቃ
በዚህ እንዳልሰማው በአይኔ አሳየኸቃ
ለመጪው ዘመኔ የሃያል ምርኮ ነቃ
ከለላዬ ፍቅሩ ከለላዬ
አልፋና ኦሜጋ ፍቅሩ የዘለአለም
እርሱን ተጠግቶ ያፈረ ሰው የለም
አስተማማቃ ነው ፍቅሩ አያሰጋም
አንዴ ከተጠጋ ለሰው አይመችም
ከለላዬ ፍቅሩ ከለላዬ
