ሁሉን የምትችል ዘለዓለማዊ አባታችን
ኅብስትን ተቀበለን
የሠራናቸውን ኃጥያቶቻችንን
ይቅር እንድትለን
የልጆችህን ህብስት
በሙሉ ተቀበለን
ከዚህ ላሉት ወንድሞቻችን
እንዲሁም ለእህቶቻችን
ከኛ ጋር ለሚፀልዩት
እዚህም ለሌሉት
በሕይወታችን አንዳንድ ጊዜ
በኛ ውስጥ ደስታ ይፈልቃል
እነኚህን የደስታ ቀኖች
ጌታ ተቀበለን በፍቅር ጠብቀን
ሁሉን የምትችል ዘለዓለማዊ አባታችን
ኅብስትን ተቀበለን
የሠራናቸውን ኃጥያቶቻችንን
ይቅር እንድትለን
የልጆችህን ህብስት
በሙሉ ተቀበለን
ከዚህ ላሉት ወንድሞቻችን
እንዲሁም ለእህቶቻችን
ከኛ ጋር ለሚፀልዩት
እዚህም ለሌሉት
በሕይወታችን አንዳንድ ጊዜ
በኛ ውስጥ ደስታ ይፈልቃል
እነኚህን የደስታ ቀኖች
ጌታ ተቀበለን በፍቅር ጠብቀን