ኦ ልበ ኢየሱስ

158

ኦ ልበ ኢየሱስ ሁን ንጉሳችን
ኦ ፍቅር ቅዱስ አምላካችን
አድስና ፈውስ ንብረታችንን

ዘወትር ንገሥ በየዘመኑ
ጸጋህ ይፍሰስ በየቀኑ
ልብህም ይንገሥ በዓለም ሁሉ

ዘወትር ንገሥ በየቤታችን
ንብረት ቢፈርስ ፈዋሻችን
ጥፋትም በያደርስ ይቅርታችን

ዘወትር ንገሥ በሥፍራ ሁሉ
መልካሙ ይንፈስ በየነፍሱ
ፍቅርህ ይንገሥ በየመንግስቱ

መንግስትህም ይምጣልን
ፍቃድህም ይሁንልን

በላይ መንግሥትህም አትርሳን

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top