እንደ ወይራ ዛፍ ጌታን
ከበው ገበታው ፊትህ
ልጆች መጥተዋል ቀርበው እፊትህ
የእሥራኤል አምላክ ባርኮ ይሠራችሁ
በደስታ በሐዘን ጊዜ አይለያችሁ
እግዜርን የሚፈሩ ዕድለኛ ናቸው
እድለኛ ናቸው መንገድ ላይ ናቸው
የእጅህ ስራ ለአንተ ምግብ ነው
ደስታህ ነው መታደሻህ ነው
ምሽት እቤት ወይን ልማት ናት
ፀጋህ አላት የሕግህም ናት
ወይራ እርጥበት ናቸው ልጆችህ
ሆኑህ ሽልማት አንተን ከበውህ
የተባረከ ነው እሙን የሆነው
ያምላክ ህግ የጠበቀ ነው
ይጠብቅህ ጌታ እንድትሆን ጠንካራ
ይባርክህ ጌታ በጽዮን ተራራ
የልጅ ልጆችህን አንድታይ ደርሰህ
ጌታን አግቃተህ ሰማይን ወርሰህ
