ተልዕኮዬ

168

ተልዕኮዬ ምህረትህን ማወጅ ነው

ተልዕኮዬ ቃልህን ማወጅ ነው
ተልዕኮዬ ማዳንህን ማወጅ ነው
ተልዕኮዬ ሥራህን ማወጅ ነው

ወደድከኝ ወደድኩህ ፍቅርህንም አየሁ
መረቤን ታንኳዬን ጥዬ አንተን ተከተልኩ በቃል
መለያዬ ዛሬ ዓሣ አጥማጅ አይደለም
በወንጌሉ ስራ ሰው አጥማጅ ሆኛለሁ

ማዳንህን ……..

አገልጋይ ተብዬ እስካለሁ በዚች ምድር
በዘማሬ ማወጅ ያንተን ክብር
ታማኝ ባሪያህ ሆኜ ልብህን ላሳርፍ
ዕርዳኝ እግዚአብሔር በመክሊቴ እንዳተርፍ

ማዳንህን ……..

ወንጌሉ ይሰማ በምድር ዙሪያ ሁሉ
በጨለማ ላሉ እያዩን ለታወሩ
እውነተኛ ብርሃን ኢየሱስ ያበራል
እስራትን ፈትቶ ቀንበርን ይሰብራል

የሆሳዕና

Leave a Comment

Scroll to Top