ገሯ ድንግል

186

ገሯ ድንግል ውድ እናት
ስሚን ልጆችሽን
ሁኚ ለኛ ብርሐን
አንቺ ነሽ የእግዚያብሔር ቤት
ቀን ፀሐይ ሌሊትም መብራት
ፍቅርሽ አይብረድ

በልባችን ይንደድ
የተማፀነሽ አገኘ ምህረትን
ከሰማይ ደስታ ተካፋይ አድርጊን
ሽቶ የአበባ የኪዳን ታቦት
ስምሽ በአገራችን ክቡር ይሁን
የሕዝቧ ተስፋ ነሽና መድሐኒት

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top