መልአኩ ገብርኤል
ወርዶ ከፊትሽ ሲቆም
ምን ይመስል ምን ይገረም
ሰላም ለኪ ማርያም
ምን የታደለች ፍጥረት
ያቺ የዮሐንስ እናት
ለመጐብኘት ሄድሽላት
ሶስት ወር በሙሉ እርሷ ቤት
ኢየሱስን ትፀንሻለሽ
ትወልጃለሽም ሲላት
ምን ያህል ነው ደስታሽ
የማክበሩስ ድንጋጤሽ
ተወልዶ በአርባው እለት
ቤተ መቅደስ ወሰዱት
ስምኦን በእጆቹ አቅፎት
አቀረበው ለመስዋት
በአስራ ሁለት አመቱ
ቤተ መቅደስ በመቅርቱ
አዝና ነበረች አናቱ
ደስ አላት በመገኘቱ
አግኝተሻለና ሞገስ
ማርያም ደስ ይበልሽ ደስ
ደስ ይበልሽ ይስ
