ምስጋና ይድረስሽ

200

አለም መላ ጠፍቶት ነበረ በሲቃ
በመቤቴ ፍሬ ተሸንፏል በቃ
መልካም ዛፍ ያፈራ ምግብ የሆነችው
ተዘከሪን በሏት እልል እያላችሁ

ጥቁር ህዋ ስጉህ በስተምስራቅ ሊቀደድ
ለሰው ልጆች ብርሐን በሰረት ሲወለድ
በማርያም ሲሰራ ይህንን አይተናል
የአለም መድህን ልጇን ታድለናል

እንዳለም ውስብስብ አልወጣም ነበረ
ጭራሽ ወድቆ አይቀርም ከጉያሽ ያደረ
እጆቼን አንስቼ ኣንቺን ደጅ ስጠና
ስለቴ ሰመረ ንሮዬ ተቃና

ምስጋና ይድረስሽ ማርያም እመቤቴ
በአንቺ አማላጅነት ደርሷል ልመናችን
እልልታ ኣማላጅነት ደርሷል ልመናችን
ጭብጨባ አማላጅነት ደርሷል እናታችን

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top