ልዘምር እንጂ ላክብርህ ጌታዬ
ልዘምር እንጂ ላንግስህ የሱሴ
ክብር ምስጋና ለእሱ ነውና
ከብሮ መታያው እኔ ነኝና
ልቤም ይነሳ ባማረ ዜማ ስሙን ሊያነሳ
ሀያልነቱን ሁሉ እንዲሰማ ለሁሉ ያሰማ
ክብር ምስጋና አምልኮ ዜማ ይብዛ እንደገና
ዛሬና ነገ ሁሌም ይሁን ለእሱማ ለሆነው ገናና
አካሌ ሁሉ ለእሱ ይገዛ ለእሱ ላስገዛ
ስላየሁ ባይኔ የማዳን ስራ ጌታ ሲሰራ
ከብሮ እንዲታይ ከፍ ብሎ ጌታ /2/
ለክብሩ ላዚም ቀንና ማታ /2/
