አልፈናል

271

አልፈናል ተሻግረናል
አዲሱን ዘመን ባንተ አልፈናል
ተመስገን ለዚህ ያደረስከን
በህይወት በቤትህ አቆምከን
በህይወት በምስጋና አቆምከን

አመታትን ባንተ አለፍን
እገዛህ በዝቶ ጠብቀኸን/2/
ከልለኸን በምህረትህ
አበቃኸን ላዲሱ አመት/2/

በቀን በለሊት ሳትለየን

የማይታለፈውን ያሳለፍከን /2/
መከታችን እየሆንክልን
በአንድነት ስበሰብከን
ተመስገን ሌላ ምን እንላለን
ዘመነ ብዙ ክበር እንላለን

ከልለኸን በምህረትህ
አበቃኸን ላዲሱ አመት

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top