አልለወጥ ያለኝ ህይወቴ

271

አልለወጥ ያለኝ ህይወቴ
መነካት ያለበት ዘመኔ
ላንተ የማይመች ጉዋዳዬ
መከፈል ያለበት እዳዬ
እልፍ ሲሆን መጣሁ ወዳንተ

ሰላም አለህና ጌታዬ

በመብራትህ ብርሀን ብመራም ስፈተን ስምህን ብጠራም
እረኛዬ ኢየሱስ ከፊቴ ወደዋለሁ ይህን ልጅነቴን

ስደክም የማትደክም
ማትርቀኝ እኔ ስርቅህ
ብቻህን ወዳጅ ነህና
ሌላው እንኳን በቀረብኝ /2/

በልጦብኝ ካፈሰስከው ደም የሚስረኝ ዙርያዬ የለም
ሁንልኝ የልቤ ንጉስ እንደወደድከኝ ልመላለስ

በድካሜ የማትጥለኝ
መንፈስህ መቼ ተለየኝ
እወድህ ዘንድ እንደገና
በጸጋህ እቀናለሁና /2/

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top