ያዳነኝ ታዳጊዬ

275

ያዳነኝ ታዳጊዬ የዘላለም መኖርያዬ
እግዚአብሄር /2/ ነው ማደርያዬ

ውስጤም ረካች በማግኘቷ
በሆነላት ሙሉ ህይወቷ
ሌላ አልሻም ዞር እላለሁ
ህይወትን በልጁ አጊንቻለሁ

ከበደሌ በበዛው ምህረቱ
በማያቋርጠው ፍቅሩ
አድኖኛል መዳኛዬ
ሆኖልኛል መሸሸጊያዬ

ምሮኛል በምህረቱ

አድኖኛል በማዳኑ
ይክበር እግዚአብሔር ለዘልአለም
ምቹ ቤቴ ነው አርፌበታለሁ
ይክበር እግዚአብሔር ለዘልአለም
ማረፍያዬ ነው አርፌበታለሁ

የማርያም

Leave a Comment

Scroll to Top