ኦ ጌታ ሆይ መንግስትህ ትምጣ /4/
የኑሯችን መክሊት ምንዳች ንሁንልን
የሰማዩን ጠበል ጠልህን ላክልን
የደረቀው መንገድ ጉዟችን ይለስልስ
መንፈስህን ላክልን ልባችን ይረስርስ
የምፃትህ ተስፋ በኛ ላይ ይለምልም
መንግስትህን እንድንሻ አጥብቀን በፍቅር
እንጠራሃለን በአንድ ድምፅ ሆንን
ዳግም እንድትመጣ ማራናታ ብለን
ከፀሐይ በታች ምን የሚያጓጓ አላ
ሁሉም ህብረት ርቆት በጩኸት እያለ
የመንግስትህ መምጣት ብርሃን የናፈቅን
ስምህን እናመስግን መንግስትህ ትምጣልን
የአንተ መገኘት ህላዌህ የሞላን
አውነትን በፍቅር እየተናገርን
ስለ ብሩህ ተስፋህ በእምነት እያወራን
አንተ እስክትመጣ በህብረት እንኑር
ማራናታ /3/ ጌታሆ ና /2/
ጌታ ሆይ መንግስትህ ትምጣ /4/
