እሱ ማነው

-

አዝ ፥ ኢየሱስ በአባቱ ቀኝ ያለው
ኢየሱስ ሰው የሆነው የአምላክ ልጅ
ኢየሱስ ሞቶ የተነሳው
ኢየሱስ ኃያሉ የእግዚአብሔር ልጅ

1. እሱ ማነው ፊተኛና ኋለኛ
እሱ ማነው ሁሉ በእርሱ የሆነ
እሱ ማነው ዓለም ሳይፈጠር
ከጥንት የነበረ ስሙ ኢየሱስ ነው

አዝ ፥ ኢየሱስ በአባቱ ቀኝ ያለው
ኢየሱስ ሰው የሆነው የአምላክ ልጅ
ኢየሱስ ሞቶ የተነሳው
ኢየሱስ ኃያሉ የእግዚአብሔር ልጅ

እሱ ማነው እውነተኛው እረኛ
እሱ ማነው ለበጎቹ ሚራራ
እሱ ማነው እውነትና መንገድ
ሕይውትም የሆነው ስሙ ኢየሱስ ነው

አዝ ፥ ኢየሱስ በአባቱ ቀኝ ያለው
ኢየሱስ ሰው የሆነው የአምላክ ልጅ
ኢየሱስ ሞቶ የተነሳው
ኢየሱስ ኃያሉ የእግዚአብሔር ልጅ

3. እሱ ማነው ማዕበሉን የገሰጽው
እሱ ማነው አልዓዛርን ያስነሳ
እሱ ማነው አጋንንት በስልጣን
የሚታዘዙለት ስሙ ኢየሱስ ነው

አዝ ፥ ኢየሱስ በአባቱ ቀኝ ያለው
ኢየሱስ ሰው የሆነው የአምላክ ልጅ
ኢየሱስ ሞቶ የተነሳው
ኢየሱስ ኃያሉ የእግዚአብሔር ልጅ

4. እሱ ማነው የሕይወት ምንጭ የሆነው
እሱ ማነው በሞት ላይ ስልጣን ያለው
እሱ ማነው ዓለምን ለማዳን ነፍሱን
ወዶ የሰጠው ስሙ ኢየሱስ ነው

አዝ ፥ ኢየሱስ በአባቱ ቀኝ ያለው
ኢየሱስ ሰው የሆነው የአምላክ ልጅ
ኢየሱስ ሞቶ የተነሳው
ኢየሱስ ኃያሉ የእግዚአብሔር ልጅ

5. እሱ ማነው እንደ በግ የታርደው
እሱ ማነው ሽክሜን የተሸከመው
እሱ ማነው ሐጥያቴን ሊያስወግድ
በመስቀል የሞተው ስሙ ኢየሱስ ነው

አዝ ፥ ኢየሱስ በአባቱ ቀኝ ያለው
ኢየሱስ ሰው የሆነው የአምላክ ልጅ
ኢየሱስ ሞቶ የተነሳው
ኢየሱስ ኃያሉ የእግዚአብሔር ልጅ

የምስጋና

Leave a Comment

Scroll to Top