ቸር ነውና ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ
መሐሪ ነውና ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ /3/
ሰምተኸናል መድሀኒት ሆነኸናል እናመሰግናለን/2/
ረድተኸናል ጠብቀኸናል እናመሰግናለን/2/
በተጨነቅን ጊዜ ጠራንህ መለስክልን እናመሰግናለን/2/
እናመሰግናለን/2/
ቸር ነውና….
በማዳንህ ከሞት ጥላ አልፈናል እናመሰግናለን /2/
ከጠላት እጅ አውጥተኸናል እናመሰግናለን /2/
ያሳለፍከን ብዙ ብዙ እልፍ ነው እናመሰግናለን/2/
እናመሰግናለን/4/
የምስጋና መስዋዕት እሰዋለሁ አምልኮ አለኝ እሰጥሀለው/2/
ፍቅርህ ማርኮኛል አመልክሀለው
ምህረትህ ገዝቶኛል እሰግድልሀለው/2/
የምስጋና መስዋዕት እንሰዋለን አምልኮ አለን እንሰጥሀለን/2/
ፍቅርህ ማርኮናል እናመልክሀለን
ምህረትህ ገዝቶናል እንሰግድልሀለን/2/
ቸርነትህ የረዳው/ያገዘው እንደ እኔ/እኛ ማንአለ/2/
ምህረትህ የረዳው/ያገዘው እንደ እኔ/እኛ ማንአለ/2/
ለኛ ያደረከው ቢቆጠር ቢተረክ አያልቅም
ጌታ ያደረከው ቢቆጠር ቢተረክ አያልቅም/2/
ቸርነትህ የረዳው….
ለኛ ያደረከው…..
