በላይኛው ሰማይ

2

በላይኛው ሰማይ
ክብር ላምላካችን
ደግሞም በምድርም ላይ
ሰላም ለሁላችን

እግዚአብሔር ቢወደን
ሰላምን ላከልን

ከጥፋት አዳነን
ልጆቹ አደረገን

ምን ያህል ደስታ ነው
በእግዚአብሔር አጠገብ
ምን ያህል እልልታ ነው
በምድር ላይ ለአሕዛብ

ዓለምን ለማዳን
አዋረደ ራሱን
ገነትን ሊከፍትልን
ወደደ መስቀልን

ላለም ሁሉ ክርስቲያኖች
ዛሬ ደስታ ነው
እንደ መልአክቶች
ዜማው የእልልታ ነው

ምነው ሰላማችን
በበረት ተወለደ
እንዴት አምላካችን
እኛኑ ወደደ

የልደት

Leave a Comment

Scroll to Top