ሃሌሉያ

68

ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ፍቅር ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ድጋፍ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ምርኩዝ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ

መቃተቴን አይተህ ጩኸቴን የሰማህ
እንባዬን አብሰህ ማቄን የቀደድከው
በፊትህ አቆመከኝ ዳግም ለምስጋና
ተመስገን ልበልህ ዛሬም እንደገና

ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ አፅናኝ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ፈዋሽ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ታማኝ ሃሌሉያ

ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ

መድሐኒት ኢየሱስ በፍቅርህ ሰብስበህ
አቁመኝ በቤትህ ዳግም አበጃጅተህ
ከጸባኦት ለአንተ ይድርስህ ምስጋና
ሆነህናልና ለእኛ ጋሻ

ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ጋሻ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሞገስ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ጥላ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ

አለኝ ብዬ ኢየሱስ ተስፋ ያደረኩት
አንተኑ ብቻ ነው ጌታዬ የያዝኩት
ታነሳለህ ምስኪን ከውዳቂ ስፍራ
ሃሌሉያ ይክበር የአንተ ሥራ

ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ተስፋ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ መከታ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ አዳኝ ሃሌሉያ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ

የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ማረን ኣንደገና
ከእግርህ ሥር ወደቀን ትዕቢትን
ክበር ክበርልን ክበር የኛ ጌታ
አልፋና ኦሜጋ ንጉሥ ማራናታ

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top