አንተ ያልከው ይሁን ልበል ልመንና
ጌታ ያልከው ይሁን ልበል ልነሳና
እንደፍቃድህ ይሁን ልበል ልመንና
ድካሜን ሸክሜን ላንተ ልተውና አሀ…
ሁሉንም ነገሬን ለአንተ ልተውና
አሀ ልተውና አዎ ልተውና
በመጠበቂያዬ ልሁን ልበርታና
አሀ ልበርታና አዎ ልበርታና
ፍቃድህ የውስጤን ሞልቶ አየዋለሁ
አሀ አየዋለሁ አዎ አየዋለሁ
ቃሌም ነው በቤትህ ምስክር እሆናለሁ
አሀ እሆናለሁ አዎ እሆናለሁ
አይሃለሁ /2/ አምንሀለው
ፀሎቴንም አስበህ ኣይተህ አይሃለሁ
ልቤ ይረጋብሃል እኔ አንተን ቀጥሬ ተወዳድሬ
እግዜአብሔር መልሴ ነው ብዬ ተናግሬ
አሽንፈዋለሁ ባልከው በማመኔ
እኔ በማመኔ
የጠላቴን ሀሳብ ባየሁት ዘመኔ
ባለፍኩት ዘመኔ
አይሃለው /2/ አምንሀለው
