ባወኩህ መጠን

120

ባወኩህ መጠን ጌታዬ ወደድኩህ
ባወኩህ መጠን በፍቅር ወደድኩህ
ባመንኩህ መጠን እረፍቴን አበዛህ
ባመንኩህ መጠን ሕይወቴን አረጋጋሁብህ

ስላመድህ ቀርበ’ኸኝ በፍቅር
ጠርተኸኝ በፍቅርህ በቤትህ
ለካ እንዲህ ነህ አልኩህ
ለካ እንዲህ ነህ አልኩህ
ጌታ ተረዳሁልህ

ንፁህ ልቤ ምንግዜም ቢወድህ
አምላኬ ቢያደንቅህ ቢያውቅህ
ነገም ያምናል አዲስ ነህ /2/
ከመታወቅ በላይ ነህ

ከህይወቴ ሸክሜን ስታነሳ
ላይህ ስታነሳሳ
ኢየሱስ ሆንከኝ ማትረሳ
ለእኔ ሆንከኝ ማይረሳ
አይኔን ከአንተ ላላነሳ

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top