በድንግዝግዝ መኖር ከእንግዲህ በቅቶኛል
እግዚአብሔር ብርሃኔ መድኅኔ ሆኖኛል
ብርሃን ከጨለማ ልዩነት እንዳለው
ያስተማረኝ ቃሉን እኔም አምነዋለው
ቃሉን አምነዋለው ጌታን አምነዋለው
እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሀ
በርግጥም ታማኝ ነው እኔም አምነዋለው
እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሀ
እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሀ /2/
እግዚአብሔር ታማኝ ነው
እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሀ
1. አላፈገፍግም ዳግም ወደኃላ ኢየሱስን ትቼ
ያ ድንቅ ፍቅሩን ስለኔ ያፈሰሰው ደሙን ረግጬ
ከዚህ የበለጠ እውነተኛ ፍቅር ከወዴት ይገኛል
ለኔ ይሄ በቂ ነው የዘላለም አምላክ እሱ ይሻለኛል
እሱ ይሻለኛል አሀ
ጌታ ይሻለኛል አሀ
አባ ይሻለኛል አሀ /2/
በድንግዝግዝ መኖር ከእንግዲህ በቅቶኛል
እግዚአብሔር ብርሃኔ መድኅኔ ሆኖኛል
ብርሃን ከጨለማ ልዩነት እንዳለው
ያስተማረኝ ቃሉን እኔም አምነዋለው
ቃሉን አምነዋለው ጌታን አምነዋለው
እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሀ
በርግጥም ታማኝ ነው እኔም አምነዋለው
እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሀ
እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሀ /2/
እግዚአብሔር ታማኝ ነው
እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሀ
2. የኃላዬን ትቼ የፊቴን ለመያዝ እጆቼን ልዘርጋ
የድሮ እኔነቴ ክብሬ ዝናዬ እሱም የለው ዋጋ
ስለጌታ ክብር ሁሉን እንደከንቱ አርጌ ትቻለው
የኔ ወግ ማዕረጌ የዘላለም አምላክ ጌታን አድርጌያለው
ጌታን አድርጊያለው አሀ
እሱን ሾሜዋለው አሀ
የሱስን ብያለው
እሱን ሾሜዋለው አሀ/2/
በድንግዝግዝ መኖር ከእንግዲህ በቅቶኛል
እግዚአብሔር ብርሃኔ መድኅኔ ሆኖኛል
ብርሃን ከጨለማ ልዩነት እንዳለው
ያስተማረኝ ቃሉን እኔም አምነዋለው
ቃሉን አምነዋለው ጌታን አምነዋለው
እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሀ
በርግጥም ታማኝ ነው እኔም አምነዋለው
እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሀ
እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሀ /2/
እግዚአብሔር ታማኝ ነው
እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሀ
3. ደንዳናውን ልቤን በስለታም ቃሉ አንዴ ሰበረና
በፍቅሩ ማረከኝ ታሪኬን ተግባሬን ስሜን ለወጠና
እኔም ሳላቅማማ ነገሮቼን ትቼ ጌታን ተከተልኩኝ
ምርጫዬ አድርጌ በህይወት ዘመኔ የሱስን መረጥኩኝ
የሱስን መረጥኩኝ አሀ
ጌታዬን መረጥኩኝ አሀ
አባባን መረጥኩኝ
ያዋጣኛል አልኩኝ አሀ /2/
በድንግዝግዝ መኖር ከእንግዲህ በቅቶኛል
እግዚአብሔር ብርሃኔ መድኅኔ ሆኖኛል
ብርሃን ከጨለማ ልዩነት እንዳለው
ያስተማረኝ ቃሉን እኔም አምነዋለው
ቃሉን አምነዋለው ጌታን አምነዋለው
እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሀ
በርግጥም ታማኝ ነው እኔም አምነዋለው
እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሀ
እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሀ /2/
እግዚአብሔር ታማኝ ነው
እግዚአብሔር ታማኝ ነው አሀ
