ሀያልነትህ ወደር የሌለው ነው
ፍቅርን ብመለከት ሁሌም ገናና ነው /2/
ገናና ነው ገናና ገናና ነው /4/
አምሳያ ኣድርገህ ሰውን የፈጠርከው
በክብር በምስጋና ሰውን ክልለኸው
ከመላዕክት እጅግ አሳነስከው
የጠላትን መንገድ የሚለውን አፈረስክ
ሐሳቡን ደምስሰህ ስሙን አጠፋህ
የሞተውን እሬሳ በቃል አስነሳህ
በክብር በምስጋና ሁል ጊዜ ላክብርህ
ምንም ብትለኝስ ተስፋ ለብቸኛ
ጓደኛ የለኝ እኔስ በሰው የማይተኛ
የዘላለም ጌታ ህይወትም ሆነኝ
መስቀል ተደግፎ ለኔ ሲል ሞተልኝ
ችግረኛ አይቶ ዝም አይልም ልክ
ችግረኛ አይቶ ለሀዘን ግዜ ፈጥነህ ትደርሳለ
በአንተ ሀያልነት ምን ያጫውታል
ጌታዬን አምላኬ ፍቅር ውስጤ አለ
