ኢየሱስ ሆይ በቁርባን

149

ኢየሱስ ሆይ በቁርባን
አይለይ ምንግዜም
ከሰማይ ወርዶልን
ይገኛል መሐላችን

1. ኢየሱስ ሆይ መድሐኒት
ለነፍሴ ነህ ህይወት
ነፍሴንም መግባት
ደስታን አጥግባት /2/

2. ነፍሴ አንተን ተመኘች
በፍቅርህ ነደደች
ከፊትህም ተደፋች
አንተን አምናለች /2/

3. በችግር ጊዜያት
ተስፋ ነህ ብርታት
በምሞትበት ሰአት
ስንቴ ነህ ሁሉለት /2/

4. ትልቅ ነው ስራው
የእስራኤል ህያው
መዳኒት ሆነን ስጋወ
አማኑኤል የኛ ነው /2/

5. እርሱ ብርሐን መለኮት
ሚስጥር ነው ታቦት
ለርሱ ነው ስግደት
ግልፅ ነው በሰማያት

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top