ልዘምርልህ ሁለቴ እንድፀልይ ልዘምርልህ /2/
ልዘምርልህ ምን ያደርጋል/ዜማ/ቅኔ ለአንተ ካልሆነ
ያንተን ፍቃድ ልኑር የኔን እረስቼ
አለምን ሁሉ ትቼ
ላለመሞት ልሙት ፊትህን አሳየኝ
ብቻ አንተ ቁጠርልኝ
ወድሐለው ጌታ ፍቅርህ ልቤ ገብቷል
ማን ከአንተ ይለየኛል
የአውጉስጢኖስ /የአባቶቼ/ አምላክ
ኢየሱስ ጌታዬ ለኔም ነህ መኖሪያዬ
እወድሀለው ስለዚህ እታዘዛለሁ
እወድሀለው ስለዚህ ኣከብርሐለው
እወድሀለው ስለዚህ እታዘዛለሁ
አከብርሀለሁ እታዘዛለሁ
አከብርሀለሁ እወድሐለው
