ደስ ይለኛል

116

ይናወጥ የወህኒው መሰረት
ለአምላኬ መዝሙርን ላምጣለት /2/
እስኪበጠስ በእጄ ላይ ያለው ሰንሰለት

ባይደላኝም በችግሬ ላይ ቆሜ
ከነገሬ በላይ ነህ እኮ አምላኬ
አልገምተው ከእስራት ከግራፋቴ
አልገምተው በርሃብ በጥማቴ

ሳስተያየው አሁን ያለብኝን መከራ /2/
አይመጥንም ጌታዬ ካየልኝ ጋራ
አልገምተው ከእስራት ከግርፋቴ
አልገምተው በርሃብ በጥማቴ

አምላኬ ……. አምላኬ ….. አምላኬ /2/
ደስ ይለኛል ስለስምህ መገፋቴ
ደስ ይለኛል በእስር ቤት መወርወሬ
ደስ ይለኛል በጅራፍ መገረፌ
አይገርመኝ እኔ እመሰክራለሁ በአፌ

አምላኬ ……. አምላኬ ….. አምላኬ /2/
በሐዘንም ቢሆን በደስታዬ
አላቋርጥም ምስጋና ነው ቋንቋዬ

የትንሳኤ

Leave a Comment

Scroll to Top