ላንተ ይሁን ላንተ ይሁን
ልቤ ላንት ይሁን /2/
ልቤ ላንተ ይሁን
በሚስጥረ ቁርባን
የሕይወቴ መድህን
አንተ ብቻ ሁን
ልቤ ላንተ ይሁን
ካንተ ወዲያ ጌታ
ነፍሴ የት አግኝታ
በፈጠርከው ቦታ
ልቤ ላንተ ይሁን
ያንተው ነው ከጥቱም
የፈጠርከው ቀድሞም
ያዳንከው ኋላም
ልሴ ለአንተ ይሁን
ሥጋህን አብልተህ
ደምህን አጠጥተህ
በተድላ አኑርህ
ልቤ ላንተ ይሁን
ዓለምን ከመግዛት
ለአንተ ባርነት
ይበልጣል በእውነት
