ልደት ልደት ነው
እድላም ሌሊት
ልደት መሲህ ነው የመጣለት
የደስታ ሌሊት
ተወለደላት
ነው መድሐኒት የተሰጣት
እንመልከት
ለሰው ምሕረት
የተኛበት ሆነ በረት
ሄደን እንይ
ፍቅር አምላክን
ሄደን እንይ የዋለልንን
የመጣነውም
እንድንሳለም
እንድንሰግደው
የአምላክ ልጅ ነው
ልበ ቅንነት
እናቅርብለት
ይወዳል በውነት
የኛን አንድነት
ልደት ልደት ነው
እድላም ሌሊት
ልደት መሲህ ነው የመጣለት
የደስታ ሌሊት
ተወለደላት
ነው መድሐኒት የተሰጣት
እንመልከት
ለሰው ምሕረት
የተኛበት ሆነ በረት
ሄደን እንይ
ፍቅር አምላክን
ሄደን እንይ የዋለልንን
የመጣነውም
እንድንሳለም
እንድንሰግደው
የአምላክ ልጅ ነው
ልበ ቅንነት
እናቅርብለት
ይወዳል በውነት
የኛን አንድነት