መልካም ጋብቻ ይሁንልን /2/
ጌታ ቀድስልን /2/
ባርከው ይህንን ጋብቻ
አድርገው የሌለው ዳርቻ/2/
ዘላለም የተወደደ
ያብርሃም የሳራ ይሁን የተወደሰ /2/
ይሁን ያማረ የተወደሰ
ዘመን ማይሽረው ፅኑ የታመነ /2/
መልካም ጋብቻ ይሁንልን /2/
ጌታ ቀድስልን /2/
ሁልጊዜም ሚሰብክ ትዛዙን ብቻ
አብነት ይሁን ላለም ጋብቻ /2/
ባርከው ይህንን ጋብቻ
አድርገው የሌለው ዳርቻ/2/
ዘላለም የተወደደ ያብርሃም የሳራ ይሁን የተወደሰ /2/
በባርኮትህ ባርከው/2/ የደስታ ፍቅር አድርገው/2/
ቀድሰው ይህንን ጋብቻ
በመንፈስህ ሙላው ጌታ
